6133 0115533852 / 0935947533Kazanchiz Addis Ababa, Ethiopia

Day

March 30, 2022
የፌደራል የሥነምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን “ሙስናን በመከላከል የመገናኛ ብዙኃንና የምርመራ ጋዜጠኝነት ሚና” በሚል ርዕስ ከተለያዩ የመገናኛ ብዙኃንና ከሚመለከታቸው ተቋማት ከተውጣጡ ሀላፊዎችና ጋዜጠኞች ጋር በአዳማ ከተማ ውይይት በመካሄድ ላይ ይገኛል፡፡የፌደራል የሥነምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን ኮሚሽነር ክቡር ዶ/ር ሳሙኤል ኡርቃቶ በውይይቱ የመክፈቻ ንግግራቸው ላይ እንደገለፁት ሙስናና ብልሹ አሰራርን ከመከላከል አንፃር የሚዲያ ተቋማት የሚጫወቱት ሚና ከፍተኛ ነው፡፡ ሙስናን...
Read More
በዩኒቨርሲቲዎች የምትገኙ የስነ-ምግባር እና የፀረ-ሙስና አስፈፃሚዎች እና ባለሙያዎች ምደባን በተመለከተ በኮሚሽኑ ድረ-ገፅ www.feacc.gov.et በመግባት ማግኘት የምትቸሉ መሆኑን እየገለፅን ኮሚሽኑ ባወጣዉ ምደባ ላይ ቅሬታ ካላችሁ ምደባው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 5 የስራ የቀናት ውስጥ በኮሚሽኑ የኢ-ሜይል አድራሻ PlacementComplain@feacc.gov.et መላክ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን ፡፡ የስነ-ምግባር ዳይሬክተሮችና ባለሙያዎች ምደባ_1Download የስነ-ምግባር ዳይሬክተሮችና ባለሙያዎች ምደባ_2Download የስነ-ምግባር ዳይሬክተሮችና ባለሙያዎች ምደባ_3Download...
Read More
ምርመራ ጋዜጠኝነት ሥራ ለፀረ-ሙስና ትግሉ ዓይነተኛ አጋዥ ነው፡፡ የምርመራ ጋዜጠኝነት በመንግስት ተቋማት ውስጥ ሥርዓትን ተከትሎ የተፈጸሙ ወይም ሊፈጸሙ በሂደት ላይ ያሉ የሙስናና ብልሹ አሰራር ችግሮችን (systemic corruption) በማጋለጥ የፀረ-ሙስና ትግሉን ያግዛል፡፡ በተቋማት ግልፅነትና ተጠያቂነት እንዲሰፍን በር ይከፍታል፡፡ ተጠያቂነትን ለማስፈንና የሕግ የበላይነትን በማረጋገጥ በኩልም የምርመራ ጋዜጠኝነትና በአጠቃላይ ሚዲያው በመረጃ ምንጭነት ሊያገለግል ይችላል፡፡ ለአብነት ያህል የደቡብ አፍሪካ...
Read More
ሙስና በተንሰራፋበት ሀገር ሚዲያው ነጻና ገለልተኛ ሆኖ ለማገልገል አዳጋች ይሆንበታል፡፡ ለህብረተሰቡ መረጃዎችን ማድረስ ይቅርና የራሱም መረጃ የማግኘት መብቶች ይጣሳሉ፡፡ ተልዕኮውንም በአግባቡ ሳይወጣ ይቀራል፡፡ ይህ ደግሞ መገናኛ ብዙኃን ሙስናን የመከላከል ሥራ ከዋና ዋና ሥራዎቻቸው ውስጥ አንዱ ሊያደርጉት እንደሚገባ ያመላክታል፡፡ መገናኛ ብዙኃን በፀረ-ሙስና ትግሉ ውስጥ በራሳቸው ከሚያደርጉት አስተዋጽኦ በተጨማሪ ሕብረተሰቡ በፀረ-ሙስና ትግሉ ረገድ ጽኑ አቋም እንዲኖረው በማድረግ...
Read More
(ፌ.ሥ.ፀ.ኮ. መጋቢት 19/2014 ዓ.ም ቢሾፍቱ ) ፡- የፌደራል የሥነምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን በሀገር አቀፍ ደረጃ በትምህርት፣ በገቢ እና ፍርድ ቤቶች ላይ የሙስና ሥጋት ጥናት ለማካሄድ ከ200 በላይ የጥናት ቡድን አባላትን አሰማራ፡፡ኮሚሽኑ ከፌደራል፣ ከክልልና ከከተማ አስተዳደሮች ለተውጣጡ የጥናት ቡድን አባላት የሙስና ሥጋት ጥናት ንድፈ-ሀሳብ በማዘጋጀት በዘርፉ ምሁራን ከመጋቢት 15-18 ቀን 2014 ዓ.ም ለአራት ቀናት ስልጠና ሰጥቷል፡፡በሥልጠናው...
Read More