በዩኒቨርሲቲዎች የምትገኙ የስነ-ምግባር እና የፀረ-ሙስና አስፈፃሚዎች እና ባለሙያዎች ምደባን በተመለከተ በኮሚሽኑ ድረ-ገፅ www.feacc.gov.et በመግባት ማግኘት የምትቸሉ መሆኑን እየገለፅን ኮሚሽኑ ባወጣዉ ምደባ ላይ ቅሬታ ካላችሁ ምደባው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 5 የስራ የቀናት ውስጥ በኮሚሽኑ የኢ-ሜይል አድራሻ PlacementComplain@feacc.gov.et መላክ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን ፡፡
