6133 0115533852 / 0935947533Kazanchiz Addis Ababa, Ethiopia

Day

April 13, 2022
(ፌ.ሥ.ፀ.ሙ.ኮ. ሚያዚያ 5/2014 ዓ.ም. አዲስ አበባ):- በዲጂታል የሀብት ማሳወቅና ምዝገባ ላይ ያተኮረ ሥልጠና ለሥራ እና ክህሎት ሚኒስቴር አመራርና ሰራተኞች መሰጠቱ ተገለፀ፡፡ ሥልጠናውን የሰጡት በፌዴራል የሥነምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን የሀብት ምዝገባ ባለሙያ የሆኑት አቶ ግርማ አበበ እንደገለፁት ዲጂታል የሀብት ምዝገባው የመረጃ ጥራትን የሚጨምር፣ ተደራሽነትን የሚያሰፋ፣ ወጪ ቆጣቢና ከዘመናዊ የዲጂታል አሠራር ጋር የሚጣጣም ነው፡፡ ኮሚሽኑ ከዚህ በፊት...
Read More
(ፌ.ሥ.ፀ.ሙ.ኮ ሚያዚያ 4/2014 ዓ.ም ቢሾፍቱ):- የፌደራል የሥነምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን በቀጣይ ሦስት ወራት በመንግስት አገልግሎት አሰጣጥ ላይ የሚስተዋሉ የሙስናና ብልሹ አሰራሮችን ለመከላከል ትኩረት ሰጥቶ እንደሚሰራ አስታወቀ፡፡ ኮሚሽኑ ይህን ያስታወቀው የ2014 በጀት ዓመት የፌደራልና የክልል የሥነምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን የ9 ወራት እቅድ አፈፃፀምን በገመገመበትና አገር አቀፍ የፀረ-ሙስና የትስስር ጉባኤ ምስረታ ባካሄደበት ወቅት ነው፡፡ በጉባኤው ላይ ኮሚሽነር...
Read More