+251115579202 / 0953222255 / 0953222255Kazanchiz Addis Ababa, Ethiopia

Category

News
(ፌ.ሥ.ፀ.ሙ.ኮ ጥር 8/2018 ዓ.ም) የፌደራል የሥነምግባርና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን በሥልጠና ጥራትና ተገቢነት ላይ የባለድርሻ አካላት የምክክር መድረክ አካሂዷል። በምክክር መድረኩ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የፌደራል የሥነምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን ኮሚሽነር ክቡር ሳሙኤል ኡርቃቶ (ፒኤችዲ) ችግር ፈቺ የሥነምግባር ግንባታ ሥልጠናዎች ተቋማት ሙስናን በብቃት እንዲከላከሉ የሚያስችል መሆኑን ገልጸዋል። ኮሚሽነሩ አክለውም መድረኩ እስካሁን የተሰጡ ስልጠናዎች ምን ያህል ውጤታማ እንደሆኑ በመገምገም...
Read More
(ፌ.ሥ.ፀ.ሙ.ኮ – ታህሳስ 27/2018 ዓ.ም) የፌደራል የሥነምግባርና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን 15ኛውን ዙር የአገርአቀፍ የሥነምግባርና ፀረ-ሙስና ኮሚሽኖች የትስስር ጉባዔ አካሄደ። ጉባዔው ባለፉት ስድስት ወራት በሀገር አቀፍ ደረጃ በሥነምግባር ግንባታ እና ሙስና መከላከል ዘርፍ የተከናወኑ ተግባራት በጥልቀት ገምግሟል። በሪፖርቱ ከእቅዱ በላይ አፈፃፀም መመዝገቡን በግልፅ አሳይቷል። በበጀት ዓመቱ ስድስት ወራት በሀገር ደረጃ ለ166,520 አመራሮች፣ የሥራ ኃላፊዎች እና ሰራተኞች የሥነምግባር...
Read More
(ፌ.ሥ.ፀ.ሙ.ኮ ታኅሳስ 25/2018 ዓ.ም) የፌደራል የሥነምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን የ2018 በጀት ዓመት የሥድስት ወራት ዕቅድ አፈጻጸም ላይ ውይይት አድርጓል። በሥራ አፈጻጸም ግምገማው ላይ ንግግር ያደረጉት የኮሚሽኑ ኮሚሽነር ሳሙኤል ኡርቃቶ (ፒኤችዲ)፤ የኢትዮጵያ የፀረ-ሙስና ትግል ያለበትን ነባራዊ ሁኔታና መጻኢ ጉዞ መፈተሽ አስፈላጊ እንደሆነ ገልጸዋል። መንግሥት ለፀረ-ሙስና ትግሉ ልዩ ትኩረት ሰጥቶ እየሠራ መሆኑን የጠቆሙት ኮሚሽነሩ፤ ለትግሉ ባለቤት የሆነው...
Read More
(ፌ.ሥ.ፀ.ሙ.ኮ ታኅሳስ 14/2018 ዓ.ም፣ አዲስ አበባ) የፌደራል የሥነምግባርና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን በሥርዓተ ፆታና በማህበራዊ አካቶ ትግበራ ዙሪያ ለኮሚሽኑ ሴት የስራ ኃላፊዎችና ሰራተኞች ስልጠና ሰጥቷል፡፡ ስልጠናው ከሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር የተቋማት አካቶ ትግበራ ባለሙያ አቶ አንዳርጌ መልካ የተሰጠ ሲሆን፣ ዓላማውም የተለያየ ልምድና ብቃት ያላቸው ሴት አመራሮችንና ሰራተኞችን ለማፍራት እንዲሁም አብሮነትን ለማጎልበት እንደሆነ ተገልጿል፡፡ በስልጠናው መሰረታዊ ፅንሰ ሀሳቦች...
Read More
የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የአደገኛ ዕፅ እና ወንጀል መቆጣጠሪያ ጽ/ቤት (UNODC) በሙስና የተመዘበረ ሀብት ማስመለስና በህገወጥ ገንዘብ ዝወውር ላይ ዎርክ ሾፕ ከኖቨምበር 10-13/2025 በኬንያ-ናይሮቢ ከተማ አካሂዷል። በተዘጋጀው ወርክሾፕ  ላይ የምስራቅ አፍሪካ ቀጠናዊ ሀገራት ከብሩንዲ፣ ደቡብ ሱዳንና ሶማሌ በስተቀር ሌሎች ኢትዮጵያን ጨምሮ ስድስት ሀገራት (የኬንያ፣ ኡጋንዳ፣ ታንዛንያ፣ ጁቡቲ፣ ሩዋንዳ እና ኮንጎ ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ) የተገኙበት ሲሆን፤ የእኛን ሀገር...
Read More
ከ2001 ዓ.ም ጀምሮ በሰሜን ጎንደር ዞን እየተገነባ የሚገኘው የመገጭ ግድብ ፕሮጀክት በምዕራብ ደምቢያ እና ምሥራቅ ደምቢያ ወረዳዎች እስከ 17,000 ሔክታር የመስኖ እርሻ ማልማትና ለጎንደርና ዙሪያ ከተሞች ንፁህ የመጠጥ ውኃ እንዲያሚያቀርብ ዓላማ ሰንቆ የተጀመረ ፕሮጀክት ነው፡፡ነገር ግን ፕሮጀክቱ በተለያዩ ምክንያቶች በታቀደለት ጊዜና በጀት መሠረት ሳይከናወን ለበርካታ አመታት ቆይቷል።የፕሮጀክቱን መዘግየት በሚመለከት የፌደራል የሥነምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን በ2017...
Read More
(ፌ.ሥ.ፀ.ሙ.ኮ ጥቅምት 22/2018 ዓ.ም አዲስ አበባ) የአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ፖሊስ መምሪያ ከህብረተሰቡ በደረሰው ጥቆማ መነሻነት ባደረገው ክትትል አበበ አሰፋ እና ፍቃዱ ሳሙኤል የተባሉ ተጠርጣሪዎች ሀሰተኛ ሰነድ ሲያዘጋጁ በቁጥጥር ስር ማዋሉን ገልጿል። ተጠርጣሪዎቹ በክፍለ ከተማው ወረዳ 6 ልዩ ቦታው ጎጀም በረንዳ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ በህጋዊ ንግድ ሽፋን የተለያዩ ህገ-ወጥ ተግባር የሚፈፅሙ ስለመሆናቸው በምርመራው ሂደት ማወቅ...
Read More
(ፌ.ሥ.ፀ.ሙ.ኮ ጥቅምት 20/2018 ዓ.ም አዲስ አበባ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የሥነምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን የ2018 በጀት የመጀመሪያ ሩብ ዓመት የሙስና መከላከል ሥራዎች አፈፃፀም ሪፖርት በዝርዝር ገምግሟል። ኮሚሽኑ በሩብ ዓመቱ 103 የተለያዩ የሙስና ጥቆማዎችን የተቀበለ ሲሆን፥ ከነዚህ ውስጥ 45 የሙስና ጥቆማዎችን በአስቸኳይ ሙስና መከላከል ሥራ 3 ሚሊዮን 283 ሺህ 679 ብር ከብክነት ማዳኑን ጠቅሷል። 16...
Read More
1 2