6133 0115533852 / 0935947533Kazanchiz Addis Ababa, Ethiopia

By

admin
(ፌ.ሥ.ፀ.ኮ. መጋቢት 19/2014 ዓ.ም ቢሾፍቱ ) ፡- የፌደራል የሥነምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን በሀገር አቀፍ ደረጃ በትምህርት፣ በገቢ እና ፍርድ ቤቶች ላይ የሙስና ሥጋት ጥናት ለማካሄድ ከ200 በላይ የጥናት ቡድን አባላትን አሰማራ፡፡ኮሚሽኑ ከፌደራል፣ ከክልልና ከከተማ አስተዳደሮች ለተውጣጡ የጥናት ቡድን አባላት የሙስና ሥጋት ጥናት ንድፈ-ሀሳብ በማዘጋጀት በዘርፉ ምሁራን ከመጋቢት 15-18 ቀን 2014 ዓ.ም ለአራት ቀናት ስልጠና ሰጥቷል፡፡በሥልጠናው...
Read More
(ፌ.ሥ.ፀ.ሙ.ኮ መጋቢት 15/2014 ዓ.ም አዲስ አበባ)፡- የፌደራል የሥነምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ያስለማውን ዌብ ፖርታል ተረከበ፡፡ዌብ ፖርታሉ የተለያዩ ሲስተሞችን የያዘና ልዩ ልዩ ተግባራትን መከወን የሚያስችል፣ ለአጠቃቀም ምቹና ደህንነቱ የተጠበቀ እንደሆነም በርክክቡ ጊዜ ተብራርቷል፡፡ በርክክብ ስነስርዓቱ ላይ የተገኙት የፌደራል የሥነምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን ኮሚሽነር ዶ/ር ሳሙኤል ኡርቃቶ ፖርታሉ ደረጃውን የጠበቀና ኮሚሽኑ ወደፊት ለሚያከናውናቸው...
Read More
(ፌ.ሥ.ፀ.ሙ.ኮ መጋቢት 15/ 2014 ዓ.ም አዲስ አበባ)፡- የፌደራል የሥነምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን በኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት ላይ ያካሄደውን አስቸኳይ የሙስና መከላከል ጥናት ሪፖርት ይፋ አደረገ፡፡ ኮሚሽኑ አስቸኳይ የሙስና መከላከል ጥናቱን ያካሄደው የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት በ2014 በጀት ዓመት 17, 809, 388 (አስራ ሰባት ሚሊዮን ስምንት መቶ ዘጠኝ ሺህ ሦስት መቶ ሰማንያ ስምንት) የወባ መከላከያ አጎበር...
Read More
በንግድ ዘርፍ አገልግሎት አሰጣጥ የሙስና እና ብልሹ አሰራር ችግር ላይ ውይይት ተካሄደ፡፡
Read More
የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር የበላይ አመራሮች የዲጂታል ሀብት ምዝገባ አካሄዱ፡ ፌ.ስ.ፀ.ሙ.ኮ መጋቢት 14/2014 ዓ.ም አዲስ አበባ)፡- የመስኖ እና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር ሚኒስተር፣ ሚኒስትር ዴኤታና መካከለኛ አመራሮች የዲጂታል ሀብት ምዝገባ አካሄዱ፡፡በሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ በተካሄደው የዲጂታል ሀብት ምዝገባ ስነስርዓት ላይ ተገኝተው ሀብታቸውን ያስመዘገቡት የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር ሚኒስትር የተከበሩ ኢ/ር አይሻ መሀመድ እንደገለፁት የሀብት ምዝገባ ሥርዓቱ ከወረቀት...
Read More
1 2 3 4