በሚኒስቴር መስሪያ ቤቶች የሥነ ምግባርና ፀረ ሙስና ሥራ አስፈፃሚ መደብ ላይ ተወዳድራችሁ በተገለፀላችሁ ድምር ውጤት መሰረት ቅሬታ ያላችሁ ተወዳዳሪዎች ቅሬታ የምታቀርቡት ለዚሁ ዓላማ በተዘጋጀው የቅሬታ መቀበያ ኢሜይል አድራሻ PlacementComplain@feacc.gov.et ብቻ ለቅሬታ ኮሚቴው መሆኑን አውቃችሁ ማንኛውንም አይነት ቅሬታ በአካል የማንቀበል መሆኑን እንድታውቁ እናሳስባለን፡፡
ማሳሰቢያ፡- ኢሜይሉን ስትጠቀሙ P&C ፊደላትን በአቢይ ሆሄ ወይም capital letter ተጠቀሙ!
