Category

News
የቻይናው የንብረት ግዙፍ ኩባንያ ኤቨርግራንዴ የቀድሞ ሊቀመንበር ሹ ጂያይን በከባድ የገንዘብ ማጭበርበርና የሙስና ወንጀሎች ጥፋተኛ በመሆናቸው የእድሜ ልክ እስራት ተፈረደባቸው። የሼንዘን መካከለኛ የሕዝብ ፍርድ ቤት በሰጠው ውሳኔ፣ የሹ ጂያይን የግል ንብረታቸው በሙሉ እንዲወረስ እና የፖለቲካ መብታቸውን በእድሜ ልክ እንዲነጠቅ፤ ከወንጀል የተገኙ ሕገወጥ ገቢዎች እንዲመለሱ እና ጉድለት ካለ እንዲሟላ ትዕዛዝ ሰጥቷል። ፍርድ ቤቱ እንዳረጋገጠው፣ ሹ ጂያይንና...
Read More
17ኛው አገርዓቀፍ የሥነምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽኖች ትስስር ጉባኤ የ2018 በጀት ዓመት እቅድ አፈፃፀም ሪፖርት እና የ2019 በጀት ዓመት እቅድ ዝግጅት ላይ ግምገማዊ ውይይት ተካሂዷል። አገርዓቀፍ የትስስር ጉባኤው በ2018 በጀት አመት በሥነምግባር ግንባታ፣ በሙስና ቅድመ-መከላከል፣ በተቋማዊ ማስፈጸም አቅም ግንባታ ጋር በተያያዘ ለፀረ-ሙስና ትግሉ አጋዥና ቁልፍ በሆኑ ጉዳዮች ላይ የጋራ ስምምነት በመፍጠር የተቀናጀ ዘርፍ ተኮር የፀረ-ሙስና ትግል...
Read More
የፌደራል የሥነምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን የተመሠረተበትን 25ኛ ዓመት የምስረታ በዓል የማጠቃለያ መርሃ-ግብር በዛሬው ዕለት በድምቀት አክብሯል። በመድረኩ ላይ ንግግር ያደረጉት የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ምክትል አፈ ጉባኤ የተከበሩ ሎሚ በዶ ዛሬ የምናከብረው የፀረ-ሙስና ትግል ያለፈውን ለመዘከር ብቻ ሳይሆን፣ ያለንበትን ለመገምገምና ወደፊት የምንመራበትን አቅጣጫ ለመወሰን የሚያስችለን ነው ብለዋል። በሀገራዊ ምክክሩ ዋና ዋና መወያያ ነጥቦች መካከል ሙስና...
Read More
የፌደራል የሥነምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን ኢትዮጵያን በመወከል በሃይደራባድ፣ ህንድ በተካሄደው ሁለተኛው የBRICS ፀረ-ሙስና የሥራ ቡድን (ACWG) ስብሰባ ላይ በመሳተፍ ሙስናን ለመዋጋት በሚደረገው ዓለም አቀፍ ጥረት ውስጥ ያላትን ተሳትፎ አጠናክራለች። የBRICS አባል ሀገራት እና አጋሮች የውይይት መድረክ ሙስናን በመከላከል እና በመዋጋት ረገድ የተጠናከረ ትብብርን ለመወያየት፣ የህግ አስከባሪ ትብብርን በማጠናከር፣ ከሙስና ጋር የተያያዙ ወንጀኞችን በመከታተል እና የርክክብ...
Read More
ADDIS ABABA, ETHIOPIA — in a groundbreaking move for the region, Ethiopia has officially launched its first-of-its-kind National Dialogue, bringing together thousands of representatives to address the country’s most critical structural challenges. While traditional national dialogues globally focus almost exclusively on immediate political crises, Ethiopia’s 35-day session stands out on the world stage by elevating...
Read More
በኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለሥልጣን የአየር ትራፊክ መቆጣጠሪያ(ATC) ታወር ግንባታ ግዥ የጨረታ ሂደት ላይ የፌደራል የሥነምግባርና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን የአስቸኳይ ሙስና መከላከል ጥናት በማካሄድ ምክረ ሀሳብ አቅርቧል። ኮሚሽኑ በአዋጅ ቁጥር 1236/2013 አንቀጽ 7 ንዑስ አንቀፅ 4 መሠረት ሙስና ለመፈፀም የሚያስችል ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን ሲጠረጥር ወይም ጥቆማ ሲደርሰው ድርጊቱ ከመፈፀሙ በፊት አስቸኳይ የሙስና መከላከል ጥናት በማካሄድ ሂደቱ እንዲቋረጥ...
Read More
​(ፌ.ሥ.ፀ.ሙ.ኮ ሐምሌ 01/2018 ዓ.ም) በምስራቃዊ ቻይና የሚገኝ ፍርድ ቤት በ30 ዓመት ጊዜ ውስጥ 2.2 ቢሊዮን ዩዋን በላይ ወይም 325 ሚሊዮን ዶላር በሙስና በመቀበል የተከሰሱት የቀድሞ የከተማዋ አስተዳደር ባለሥልጣን ላይ የሞት ፍርድ አስተላለፈ። ቅጣቱ የተላለፈባቸው ያንግ ዩሊን ከአውሮፓውያኑ 1993 እስከ 2023 ድረስ ባሉት ዓመታት ውስጥ በናንጂንግ ከተማ በተለያዩ ኃላፊነቶች አገልግለዋል ተብሏል። የቀድሞው ባለሥልጣን በማጭበርበር፣ ሥልጣንን አላግባብ...
Read More
***** (ፌ.ሥ.ፀ.ሙ.ኮ ሰኔ 20/2018 ዓ.ም) የፌደራል የሥነምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን ከሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ዘርፍ ከፍተኛ አመራሮች ጋር ዘርፍ ተኮር ስልጠናዊ ውይይት አካሂዷል። ስልጠናዊ ውይይቱ በሥነምግባራዊ ውሳኔ አሰጣጥና የጥቅም ግጭትን መከላከልና ማስተዳደር ላይ ግንዛቤ በማስጨበጥ ተቋማት ውጤታማ እንዲሆኑ የሚያግዝና አመራሮች የፀረ-ሙስና ትግሉን በባለቤትነት እንዲመሩ የሚያስችል ነው። በስልጠናው የተገኙት የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር)...
Read More
(ፌ.ሥ.ፀ.ሙ.ኮ ሰኔ 19/2018 ዓ.ም አዲስ አበባ) የፌደራል የሥነምግባርና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን ከባህልና ስፖርት ዘርፍ ከፍተኛ አመራሮች ጋር ዘርፍ ተኮር ስልጠናዊ ውይይት አካሂዷል። ስልጠናዊ ውይይቱ የከፍተኛ አመራሩ አርዓያነት፤ ለፀረ-ሙስና ትግሉ ያለው ፋይዳ! በሚል መሪ ቃል የተካሄደ ሲሆን፤ በሥነምግባራዊ ውሳኔ አሰጣጥና የጥቅም ግጭትን መከላከል ላይ ትኩረት ያደረገ ነው። በስልጠናው ተገኝተው ንግግር ያደረጉት የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር ሚኒስትር ክብርት ወ/ሮ...
Read More
(ፌ.ሥ.ፀ.ሙ.ኮ ሰኔ 8/2018 ዓ.ም) የፌደራል የሥነምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን አገርዓቀፍ የሥነምግባር ግንባታ ሥልጠና እና የሙስና መከላከል ጥናት የፋይዳ ግምገማ የባለድርሻ አካላት የምክክር መድረክ አካሂዷል። በምክክር መድረኩ የተገኙት የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የዲሞክራሲ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ የተከበሩ አቶ እውነቴ አለነ የሙስና መከላከል ስራን ውጤታማ ለማድረግ የተጀመረውን የተቋማት ቅንጅታዊ አሰራር ማጠናከር ያስፈልጋል። ለዚህ ደግሞ የሙስና ትግሉን...
Read More
1 2 3 4 5