Category

News
(ፌ.ሥ.ፀ.ሙ.ኮ ሰኔ 03/2018 ዓ.ም አዲስ አበባ) የፌደራል የሥነምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን የትውልድ ሥነምግባር ግንባታ በቤተሰብ እና ማህበራዊ ተቋማት አማካኝነት ለማጎልበት በትብብር ለመሥራት የሚያስችል ምክክር ከወርልድ ቪዥን ኢትዮጵያ አመራሮች ጋር አድርጓል፡፡ ኮሚሽኑ አገራዊ የፀረ-ሙስና ትግል ውጤታማ እና ዘላቂ እንዲሆን በትኩረት ከሚያከናውናቸው ተግባራት አንዱ የትውልድ ሥነምግባር ግንባታ ነው። በዚህ ወሳኝ አገራዊ አጀንዳ በርካታ ባለድርሻ አካላት የሚሳተፉ ቢሆንም፣...
Read More
(ፌ.ሥ.ፀ.ሙ.ኮ ሰኔ 02/2018 ዓ.ም አዲስ አበባ) የፌደራል የሥነምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን ኮሚሽነር ሳሙኤል ኡርቃቶ(ፒ.ኤች.ዲ) ከኮሪያ ዓለም አቀፍ የልማት ድርጅት (KOIKA) የሥራ ኃላፊዎች ጋር በሥነምግባር ግንባታና ሙስና መከላከል ላይ ቀጣይነት ያለው ሥራ በጋራ ለመስራት ውይይት አካሂደዋል፡፡ በውይይቱም በፀረ-ሙስና ህጎች ትግበራ፣ በተቋማት የጥቅም ግጭት መከላከል፣ በሀብት ማሳወቅና ምዝገባ፣ በሀብት ምዝገባ መረጃ የማጣራት አፈጻጸም፣ በተቋማት ኃላፊዎች የሥነምግባር ኮድ...
Read More
(ፌ.ሥ.ፀ.ሙ.ኮ ግንቦት 18/2018 ዓ.ም) ለፌዴራል የሥነምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን ሴት አመራርና ሠራተኞች “የሴቶች ሚና በሥነምግባር ግንባታ” በሚል ርዕሰ ጉዳይ ላይ የአቅም ግንባታ ስልጠና ተሰጥቷል። በመድረኩ የተገኙት በኮሚሽኑ የሥነምግባር ግንባታ ዘርፍ ምክትል ኮሚሽነር ክቡር አቶ ፍቃዱ ሰቦቃ ትውልድን በመልካም ሥነምግባር በማነጽ በኩል የሴቶች ሚና ከፍተኛ መሆኑን ገልፀው፤ ትውልድን በማስቀጠልና ሀገርን ወደ ብልፅግና ለማድረስም ድርሻቸው የጎላ ነው...
Read More
(ፌ.ሥ.ፀ.ሙ.ኮ ግንቦት 18/2018 ዓ.ም አዲስ አበባ) የፌደራል የሥነምግባርና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን ከዘርፍ ፎረም አመራሮችና ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የሥነምግባርና ፀረ-ሙስና ሥራ አስፈጻሚዎች ጋር የሥልጠና ጥራትና ተገቢነት ኮንፈረንስ አካሂዷል፡፡ ኮንፈረንሱ ባለትፉት 9 ወራት የተሰጡ ስልጠናዎች ምን ያህል ጥራትና ተገቢነታቸውን የጠበቁ ናቸው የሚለውን ለመገምገምና በቀጣይ የሚሰጡ ስልጠናዎች ላይ የጋራ አቅጣጫ ለማስቀጥ ነው፡፡ በኮንፈረንሱ ባለፉት ወራት ሲሰጡ የነበሩ ስልጠናዎች ዘርፍ...
Read More
(ፌ.ሥ.ፀ.ሙ.ኮ ግንቦት 18/2018 ዓ.ም አዲስ አበባ ) የፌደራል የሥነምግባርና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን ከዘርፍ ፎረም አመራሮችና ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የሥነምግባርና ፀረ-ሙስና ሥራ አስፈጻሚዎች ጋር በ26 ዘርፎች በተጠኑ የአሰራር ሥርዓት ጥናቶች ላይና በዲጂታል የሀብት ምዝገባ ዙሪያ ውይይት አካሂዷል። በመድረኩ የተገኙት በኮሚሽኑ የሙስና መከላከል ጥናት ዘርፍ ም/ኮሚሽንር ክቡር አቶ እሸቴ አስፋው ባለፋት ዘጠኝ ወራት በሙስና መከላከል ሥራ ላይ ውጤታማ...
Read More
(ፌ.ሥ.ፀ.ሙ.ኮ ሚያዚያ 25/2018 ዓ.ም አዲስ አበባ) የፌዴራል የሥነምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን ከደቡብ ኮሪያ የፀረ-ሙስና እና ሲቪል መብቶች ኮሚሽን ጋር በሥነምግባር ግንባታና ሙስና መከላከል ዙሪያ በተፈራረሙት የጋራ ስምምነት መሰረት ለኮሚሽኑ የሥራ ኃላፊዎች የዓቅም ግንባታ ስልጠና ተሰጥቷል። ስልጠናው የፀረ-ሙስና ህጎች ትግበራ፣ በተቋማት የጥቅም ግጭት መከላከል፣ በሀብት ማሳወቅና ምዝገባ እና የሀብት ምዝገባ መረጃ የማጣራት አፈጻጸም፣ የተቋማት ኃላፊዎች የሥነምግባር...
Read More
(ፌ.ሥ.ፀ.ሙ.ኮ ሚያዝያ 07/2018 ዓ.ም አዲስ አበባ) የፌደራል የሥነምግባርና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን በፌደራል ተቋማት የንብረት አያያዝና አወጋገድ አሰራር ሥርዓት ግልጽነት ላይ ያጠናውን ጥናት ለገንዘብ ሚኒስቴር እና ተጠሪ ተቋማት ከፍተኛ አመራሮች አቅርቦ ውይይት ተካሂዶበታል። በውይይት መድረኩ የተገኙት በኮሚሽኑ የሙስና መከላከል ጥናት ዘርፍ ም/ኮሚሽነር ክቡር አቶ እሸቴ አስፋው ኮሚሽኑ በትውልድ ሥነምግባር ግንባታ፣ በሙስና ቅድመ መከላከልና ህግ ማስከበር ላይ ትኩረት...
Read More
(ፌ.ሥ.ፀ.ሙ.ኮ ሚያዚያ 7/2018 ዓ.ም አዲስ አበባ) የፌዴራል የሥነምግባርና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን “የከፍተኛ አመራሩ አርዓያነት፤ ለፀረ-ሙስና ትግሉ ያለው ፋይዳ!” በሚል መሪ ቃል በሥነምግባራዊ ውሳኔ አሰጣጥና የጥቅም ግጭት መከላከልና ማስተዳደር ርዕሰ ጉዳይ ላይ ያተኮረ ስልጠናዊ ውይይት ከቱሪዝም ዘርፍ ከፍተኛ አመራሮች ጋር አካሂዷል። በስልጠናዊ ውይይቱ ላይ የተገኙት የቱሪዝም ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ ክቡር ዶ/ር እንደገና አበበ ከፍተኛ አመሪሩ አርዓያ በመሆንና...
Read More
(ፌ.ሥ.ፀ.ሙ.ኮ መጋቢት 29/2018 ዓ.ም) የፌደራል የሥነምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን አመራርና ሠራተኞች በ2018 በጀት ዓመት ባለፋት ዘጠኝ ወራት የሥራ ክፍሎች ውጤት አመልካች ተግባራት የእቅድ አፈፃፀም ላይ ግምገማዊ ውይይት አካሂደዋል። በግምገማዊ ውይይቱ በሙስና መከላከል ዘርፍ፦ የሙስና መከላከል ጥናት፣ የአስቸኳይ ሙስና መከላከል እና የሀብት ምዝገባ እና ትክክለኛነት ማጣራት ሥራ ክፍሎች፤ በሥነምግባር ግንባታ ዘርፍ፦ የፀረ-ሙስና የህዝብ ግንዛቤ ማጎልበቻ፣ የሥነምግባርና...
Read More
(ፌ.ሥ.ፀ.ሙ.ኮ መጋቢት 28/2018 ዓ.ም አዲስ አበባ) የፌደራል የሥነምግባርና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን በመንግስት ሆስፒታሎች አገልግሎት አሰጣጥና ግልጽነት ላይ ያጠናውን ጥናት ለዘርፉ አመራሮች አቅርቦ ውይይት ተካሂዶበታል። ጥናቱ በመንግስት ሆስፒታሎች ለሙስናና ብልሹ አሰራር የሚያጋልጡ አሰራሮችን በመለየትና የመፍትሔ ሀሳቦችን በማቅረብ ግልጽነትንና ተጠያቂነትን ማስፈን ላይ ትኩረት ያደረገ ነው። በውይይቱ ንግግር ያደረጉት የጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ መንግስት አገልግሎት አሰጣጥ ላይ...
Read More
1 2 3 4 5