Day

ሚያዝያ 15, 2026
(ፌ.ሥ.ፀ.ሙ.ኮ ሚያዝያ 07/2018 ዓ.ም አዲስ አበባ) የፌደራል የሥነምግባርና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን በፌደራል ተቋማት የንብረት አያያዝና አወጋገድ አሰራር ሥርዓት ግልጽነት ላይ ያጠናውን ጥናት ለገንዘብ ሚኒስቴር እና ተጠሪ ተቋማት ከፍተኛ አመራሮች አቅርቦ ውይይት ተካሂዶበታል። በውይይት መድረኩ የተገኙት በኮሚሽኑ የሙስና መከላከል ጥናት ዘርፍ ም/ኮሚሽነር ክቡር አቶ እሸቴ አስፋው ኮሚሽኑ በትውልድ ሥነምግባር ግንባታ፣ በሙስና ቅድመ መከላከልና ህግ ማስከበር ላይ ትኩረት...
Read More
(ፌ.ሥ.ፀ.ሙ.ኮ ሚያዚያ 7/2018 ዓ.ም አዲስ አበባ) የፌዴራል የሥነምግባርና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን “የከፍተኛ አመራሩ አርዓያነት፤ ለፀረ-ሙስና ትግሉ ያለው ፋይዳ!” በሚል መሪ ቃል በሥነምግባራዊ ውሳኔ አሰጣጥና የጥቅም ግጭት መከላከልና ማስተዳደር ርዕሰ ጉዳይ ላይ ያተኮረ ስልጠናዊ ውይይት ከቱሪዝም ዘርፍ ከፍተኛ አመራሮች ጋር አካሂዷል። በስልጠናዊ ውይይቱ ላይ የተገኙት የቱሪዝም ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ ክቡር ዶ/ር እንደገና አበበ ከፍተኛ አመሪሩ አርዓያ በመሆንና...
Read More