በሚኒስቴር መስሪያ ቤቶች የሥነ ምግባርና ፀረ ሙስና ሥራ አስፈፃሚ ምደባ

በሚኒስቴር መስሪያ ቤቶች የሥነ ምግባርና ፀረ ሙስና ሥራ አስፈፃሚ መደብ ላይ ተወዳድራችሁ በተገለፀላችሁ ድምር ውጤት መሰረት ቅሬታ ያላችሁ ተወዳዳሪዎች ቅሬታ የምታቀርቡት ለዚሁ ዓላማ በተዘጋጀው የቅሬታ መቀበያ ኢሜይል አድራሻ PlacementComplain@feacc.gov.et ብቻ ለቅሬታ ኮሚቴው መሆኑን አውቃችሁ ማንኛውንም አይነት ቅሬታ በአካል የማንቀበል መሆኑን እንድታውቁ እናሳስባለን፡፡
ማሳሰቢያ፡- ኢሜይሉን ስትጠቀሙ P&C ፊደላትን በአቢይ ሆሄ ወይም capital letter ተጠቀሙ!

Related Posts

Leave a Reply