+251115579202 / 0953222255 / 0953222255Kazanchiz Addis Ababa, Ethiopia

Day

June 27, 2026
***** (ፌ.ሥ.ፀ.ሙ.ኮ ሰኔ 20/2018 ዓ.ም) የፌደራል የሥነምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን ከሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ዘርፍ ከፍተኛ አመራሮች ጋር ዘርፍ ተኮር ስልጠናዊ ውይይት አካሂዷል። ስልጠናዊ ውይይቱ በሥነምግባራዊ ውሳኔ አሰጣጥና የጥቅም ግጭትን መከላከልና ማስተዳደር ላይ ግንዛቤ በማስጨበጥ ተቋማት ውጤታማ እንዲሆኑ የሚያግዝና አመራሮች የፀረ-ሙስና ትግሉን በባለቤትነት እንዲመሩ የሚያስችል ነው። በስልጠናው የተገኙት የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር)...
Read More