+251115579202 / 0953222255 / 0953222255Kazanchiz Addis Ababa, Ethiopia

Day

September 9, 2026
የፌዴራል የሥነምግባርና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን የሥራ ኃላፊዎችና ሠራተኞች የኅብር ቀንን አስመልክተው በሥራ ቦታ ሥነምግባር ላይ ያተኮረ የግንዛቤ ማስጨበጫ ሥልጠናዊ ውይይት አካሂደዋል። የውይይቱ ዓላማ የኅብር ቀንን አስመልክቶ የኮሚሽኑን የሥራ ኃላፊዎችና ሠራተኞች በማነቃቃት፣ ለ2019 በጀት ዓመት ውጤታማ ሥራ ለመሥራት የሚያስችል የሥራ መነሳሳት መፍጠር ነው። በመድረኩ የኮሚሽኑ የሙስና መከላከል ዘርፍ ምክትል ኮሚሽነር ክቡር አቶ እሸቴ አስፋው፣ የኮሚሽኑ የሥራ ኃላፊዎችና...
Read More