Category

News
የፌደራል የሥነምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን የ2014 በጀት ዓመት የ9 ወር እቅድ አፈፃፀም ግምገማ ተካሄደ፡፡ ፌ.ሥ.ፀ.ሙ.ኮ. መጋቢት 30/2014 ዓ.ም. ቢሾፍቱ):- የፌደራል የሥነምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን በበጀት ዓመቱ ዘጠኝ ወራት ውስጥ ያከናወናቸውን ተግባራት አፈፃፀም የኮሚሽኑ ሠራተኞችና አመራሮች በተገኙበት በቢሾፍቱ ከተማ ገመገመ፡፡የኮሚሽኑ የዘጠኝ ወራት ሥራ አፈፃፀም በዋነኛነት ያተኮረው በሥነምግባር አቅምና ብቃት ማሳደግ፣ በሙስና ስጋት ጥናትና ክትትል፣ በሙስና መረጃ...
Read More
በሚኒስቴር መስሪያ ቤቶች የሥነ ምግባርና ፀረ ሙስና ሥራ አስፈፃሚ መደብ ላይ ተወዳድራችሁ በተገለፀላችሁ ድምር ውጤት መሰረት ቅሬታ ያላችሁ ተወዳዳሪዎች ቅሬታ የምታቀርቡት ለዚሁ ዓላማ በተዘጋጀው የቅሬታ መቀበያ ኢሜይል አድራሻ PlacementComplain@feacc.gov.et ብቻ ለቅሬታ ኮሚቴው መሆኑን አውቃችሁ ማንኛውንም አይነት ቅሬታ በአካል የማንቀበል መሆኑን እንድታውቁ እናሳስባለን፡፡ማሳሰቢያ፡- ኢሜይሉን ስትጠቀሙ P&C ፊደላትን በአቢይ ሆሄ ወይም capital letter ተጠቀሙ! በሚኒስቴር መስሪያ ቤቶች...
Read More
(ፌ.ሥ.ፀ.ሙ.ኮ. መጋቢት 30/2014 ዓ.ም. ቢሾፍቱ):- በሙስና ወንጀል ምርመራና ክስ ከፍትህ ተቋማት ለተውጣጡ አካላት የተሠጠው ሥልጠና የአሰራር ክፍተቶችን የሚሞላ እንደነበር በሥልጠናው የተሳተፉ አንዳንድ አስተያየት ሰጪዎች ተናገሩ።በፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ ችሎት የሙስና ወንጀሎች ምርመራ ዳኛ አቶ ብሩክ አያሌው እንደተናገሩት ሥልጠናው የሙስና ወንጀል ባህርያትን እና የህግ አተረጓጎምን በዝርዝር ያሳየ በመሆኑ ተጨማሪ ግንዛቤን ፈጥሯል፡፡ ሥልጠናው በቀጣይም በየደረጃው ላሉ...
Read More
(ፌ.ሥ.ፀ.ሙ.ኮ.፣ መጋቢት 28/2014 ዓ.ም. ቢሾፍቱ)፡- በሙስና ወንጀሎች ምርመራና ክስ ላይ የፌደራል የሥነ-ምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን ያዘጋጀው ስልጠና ከክልሎች፣ ከከተማ አስተዳደሮችና ከተለያዩ ተቋማት የተውጣጡ አካላት በተገኙበት በቢሾፍቱ ከተማ እየተሰጠ ነው።በስልጠናው ላይ በአስሩ ክልሎች ከሚገኙ ጠቅላይ ፍ/ቤቶች፣ ጠቅላይ ዐቃቢያነ ህግ፣ ፖሊስ ኮሚሽኖች፣ የፀረ-ሙስና ኮሚሽኖች፣ ከፌደራል ፍትህ ሚኒስቴር ዐቃቤ ህግ ዘርፍ፣ ከፌደራል ፖሊስ የሙስና ወንጀል ምርመራና ክስ ዘርፍ፣...
Read More
(ፌ.ሥ.ፀ.ሙ.ኮ መጋቢት 27/2014 ዓ.ም አዲስ አበባ)፡- ሁሉም የግል ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት እስከ ሚያዚያ 30 ቀን 2014 ዓ.ም የሥነምግባር መከታተያ ክፍል ማደራጀት እንዳለባቸው የኢ.ፌ.ዲ.ሪ የትምህርትና ሥልጠና ባለሥልጣን አስታወቀ፡፡ባለሥልጣኑ መጋቢት 26 ቀን 2014 ዓ.ም ለሁሉም የግል ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት በላከው ደብዳቤ እንዳስታወቀው የግል ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት እንደ መንግስት ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የሥነምግባር መከታተያ ክፍል በማቋቋም ሙስናና ብልሹ...
Read More
የፌደራል የሥነምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን “ሙስናን በመከላከል የመገናኛ ብዙኃንና የምርመራ ጋዜጠኝነት ሚና” በሚል ርዕስ ከተለያዩ የመገናኛ ብዙኃንና ከሚመለከታቸው ተቋማት ከተውጣጡ ሀላፊዎችና ጋዜጠኞች ጋር በአዳማ ከተማ ውይይት በመካሄድ ላይ ይገኛል፡፡የፌደራል የሥነምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን ኮሚሽነር ክቡር ዶ/ር ሳሙኤል ኡርቃቶ በውይይቱ የመክፈቻ ንግግራቸው ላይ እንደገለፁት ሙስናና ብልሹ አሰራርን ከመከላከል አንፃር የሚዲያ ተቋማት የሚጫወቱት ሚና ከፍተኛ ነው፡፡ ሙስናን...
Read More
በዩኒቨርሲቲዎች የምትገኙ የስነ-ምግባር እና የፀረ-ሙስና አስፈፃሚዎች እና ባለሙያዎች ምደባን በተመለከተ በኮሚሽኑ ድረ-ገፅ www.feacc.gov.et በመግባት ማግኘት የምትቸሉ መሆኑን እየገለፅን ኮሚሽኑ ባወጣዉ ምደባ ላይ ቅሬታ ካላችሁ ምደባው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 5 የስራ የቀናት ውስጥ በኮሚሽኑ የኢ-ሜይል አድራሻ PlacementComplain@feacc.gov.et መላክ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን ፡፡ የስነ-ምግባር ዳይሬክተሮችና ባለሙያዎች ምደባ_1Download የስነ-ምግባር ዳይሬክተሮችና ባለሙያዎች ምደባ_2Download የስነ-ምግባር ዳይሬክተሮችና ባለሙያዎች ምደባ_3Download...
Read More
ምርመራ ጋዜጠኝነት ሥራ ለፀረ-ሙስና ትግሉ ዓይነተኛ አጋዥ ነው፡፡ የምርመራ ጋዜጠኝነት በመንግስት ተቋማት ውስጥ ሥርዓትን ተከትሎ የተፈጸሙ ወይም ሊፈጸሙ በሂደት ላይ ያሉ የሙስናና ብልሹ አሰራር ችግሮችን (systemic corruption) በማጋለጥ የፀረ-ሙስና ትግሉን ያግዛል፡፡ በተቋማት ግልፅነትና ተጠያቂነት እንዲሰፍን በር ይከፍታል፡፡ ተጠያቂነትን ለማስፈንና የሕግ የበላይነትን በማረጋገጥ በኩልም የምርመራ ጋዜጠኝነትና በአጠቃላይ ሚዲያው በመረጃ ምንጭነት ሊያገለግል ይችላል፡፡ ለአብነት ያህል የደቡብ አፍሪካ...
Read More
ሙስና በተንሰራፋበት ሀገር ሚዲያው ነጻና ገለልተኛ ሆኖ ለማገልገል አዳጋች ይሆንበታል፡፡ ለህብረተሰቡ መረጃዎችን ማድረስ ይቅርና የራሱም መረጃ የማግኘት መብቶች ይጣሳሉ፡፡ ተልዕኮውንም በአግባቡ ሳይወጣ ይቀራል፡፡ ይህ ደግሞ መገናኛ ብዙኃን ሙስናን የመከላከል ሥራ ከዋና ዋና ሥራዎቻቸው ውስጥ አንዱ ሊያደርጉት እንደሚገባ ያመላክታል፡፡ መገናኛ ብዙኃን በፀረ-ሙስና ትግሉ ውስጥ በራሳቸው ከሚያደርጉት አስተዋጽኦ በተጨማሪ ሕብረተሰቡ በፀረ-ሙስና ትግሉ ረገድ ጽኑ አቋም እንዲኖረው በማድረግ...
Read More
1 2 3 4