+251115579202 / 0953222255 / 0953222255Kazanchiz Addis Ababa, Ethiopia

ኮሚሽነር ሳሙኤል ኡርቃቶ (ፒኤችዲ) በኢትዮጵያ ከህንድ አምባሳደር ጋር በፀረ-ሙስና ትግል ማጎልበትና ትብብር ሥራዎች ላይ ውይይት አደረጉ


(ፌ.ሥ.ፀ.ሙ.ኮ የካቲት 18/2018 ዓ.ም) የፌደራል የሥነምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን ኮሚሽነር ክቡር ሳሙኤል ኡርቃቶ (ፒኤችዲ) በኢትዮጵያ ከህንድ አምባሳደር ጋር በፀረ-ሙስና ትግል ማጎልበትና ትብብር ሥራዎች ላይ ውይይት አድርገዋል።

በውይይቱ በኢትዮጵያ የህንድ ኢንቨስተሮች የቢዝነስ ከባቢ ምቹ እና የተቋማት አገልግሎት አሰጣጥን ከሙስና የፀዳ ከማድረግ አንጻር ያለውን ምልከታ የጋራ ማድረግ ተችሏል።

በሌላ በኩል የፀረ-ሙስና ትግልን ከማጠናከር አንጻር በሁለቱ አገሮች መካከል ትብብር የሚያስፈልግ በመሆኑ፣ በወሳኝ ጉዳዮች ላይ የጋራ የመግባቢያ ስምምነቶች መዘጋጀት እንዳለባቸው ተመላክቷል።

ትውልድን በሥነምግባር፤ ተቋምን በአሰራር!

የሙስና ወንጀል መጠቆሚያ አማራጮችን፣ ወቅታዊ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት👇🏾

NCRS ሞባይል መተግበሪያ

ለAndroid ስልክ ተጠቃሚዎች

https://play.google.com/store/apps/details…

ለApple or iPhone ስልክ ተጠቃሚዎች

https://apps.apple.com/us/app/ncrs/id659366231

ለሀብት ማሳወቅና ምዝገባ፦ https://feaccears.gov.et/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/feaccOfficial/

ቴሌግራም፦ https://t.me/feacc

ዩትዩብ፡- https://www.youtube.com/@federalethicsanti-corrupti149

ትዊተር፦ https://twitter.com/EthiopiaFeacc በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

Related Posts