ኮሚሽኑ የማዕድ ማጋራት ኘሮግራም አካሄደ።

ኮሚሽኑ የማዕድ ማጋራት ኘሮግራም አካሄደ።

ፌ.ሥ.ፀ.ሙ.ኮ ጳጉሜን 5/2017 ዓ.ም አዲስ አበባ)

የፌደራል የሥነምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን የ2018 ዓ.ም አዲስ ዓመትን ምክንያት በመድረግ ደሞዛቸው ዝቅተኛ ለሆኑ ሰራተኞች ማዕድ አጋርቷል ።

እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሠላም አደረሳችሁ ።

ከሙስና የፀዳች እና የበለፀገች ኢትዮጵያን ዕውን እናድርግ!

Related Posts

Leave a Reply