By

admin
ለሥነምግባር እና ፀረ-ሙስና ሥራ አስፈጻሚዎችና ባለሙያዎች ተልዕኮ-ተኮር የዕቅድ እና ድርጊት መርሃግብር ኦሬንተሸን ተሰጠ ፌ.ሥ.ፀ.ሙ.ኮ መስከረም 7/2018 ዓ.ም) የፌደራል የሥነምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን በ2018 በጀት ዓመት እቅድ ላይ ከዘርፍ ተቋማት ሥነምግባር እና ፀረሙስና አስፈጻሚዎች ጋር ውይይት አካሂዷል፡፡ ውይይቱ በቀጣይ የሚካሄዱ የሥነምግባር ግንባታና የሙስና መከላከል ሥልጠና፣ በፀረ ሙስና ህዝብ ግንዛቤ ማጎልበቻ፣ እንዲሁም በተቋማት ሁሉም ሠራተኞች፣ ስራ ኃላፊዎችና...
Read More
ሙስናን ለመግታት የሰው ሰራሽ አስተውህሎት (AI) ሚኒስትር የሾመችው አገር የሀገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ኤዲ ራማ ሙስናን ለመታገል በሚል በሰው ሰራሽ አስተውሎት (AI) የተሰራች ሚኒስትር በካቢኔያቸው ማካተታቸው አነጋጋሪ ሆኗል፡፡ የሰው ሰራሽ አስተውሎት ስሪት የሆነችው ሚኒስትር ‘ዲዬላ’ የሚል ስያሜ የተሰጣት ሲሆን በአልባንያ ‘ጸሀይ’ የሚል ትርጉም እንዳለው ተነግሯል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ የሀገሪቱን ባህላዊ ልብስ ለብሳ የምትታየውን ሚኒስትር ባስተዋወቁበት መልዕክታቸው፥ የጉቦና...
Read More
የኢትዮጵያ ሥራ አመራር ኢንስቲትዩት ቢሾፍቱ ሥልጠና ማዕከል የመኝታ ክፍሎች እድሳት ዉስን ጨረታ ግዥ ሂደት በተካሄደ የአስቸኳይ ሙስና መከላከል ጥናት ሪፖርት ላይ ውይይት ተካሄደ (ፌ.ሥ.ፀ.ሙ.ኮ ጳጉሜን 5/2017 ዓ.ም) የፌዴራል የሥነምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን በኢትዮጵያ ሥራ አመራር ኢንስቲትዩት ቢሸፍቱ የሥልጠና ማዕከል የመኝታ ክፍሎች እድሳት ለማከናወን በተካሄደ ውስን የጨረታ ግዥ ሂደት ላይ የአስቸኳይ ሙስና መከላከል ጥናት አካሂዷል። በጥናቱ...
Read More
ኮሚሽኑ የማዕድ ማጋራት ኘሮግራም አካሄደ። ፌ.ሥ.ፀ.ሙ.ኮ ጳጉሜን 5/2017 ዓ.ም አዲስ አበባ) የፌደራል የሥነምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን የ2018 ዓ.ም አዲስ ዓመትን ምክንያት በመድረግ ደሞዛቸው ዝቅተኛ ለሆኑ ሰራተኞች ማዕድ አጋርቷል ። እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሠላም አደረሳችሁ ። ከሙስና የፀዳች እና የበለፀገች ኢትዮጵያን ዕውን እናድርግ!
Read More
(የፌ.ሥ.ፀ.ሙ.ኮ.መስከረም 8/2015 ዓ.ም አዲስ አበባ) ኮሚሽኑ አገር አቀፍ ዘርፍ-ተኮር የሙስና መከላከል አቅም ግንባታ ሥልጠና ለሥነ-ምግባር እና ፀረ-ሙስና አስፈፃሚዎች እና ባለሙያዎች ሊሰጥ ነው፡፡ ኮሚሽኑ አገር አቀፍ ዘርፍ-ተኮር የሙስና መከላከል አቅም ግንባታ ሥልጠና በየዘርፉ በሚፈጸሙ እና የመፈጸም ሥጋት ከፍተኛ እንደሆኑ በተለዩ ርዕሰ-ጉዳዮች ከመስከረም 10/2015 ዓ.ም ጀምሮ በየዘርፉ በተዘጋጀው መርሃ-ግብር መሠረት ለሥነ-ምግባር እና ፀረ-ሙስና አስፈጻሚዎች እና ባለሙያዎች ይሰጣል።...
Read More
የፌ.ሥ.ፀ.ሙ.ኮ.መስከረም 4/2015 ዓ.ም አዲስ አበባ) የፌደራል የሥነ-ምግባርና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን ለጀግናው የሀገር መከላከያ ሠራዊትና ለጥምር ሀይሉ የ1,500,000 (አንድ ሚሊዮን አምስት መቶ ሺህ) ብር የገንዘብ ድጋፍ አደረገ፡፡ ኮሚሽኑ ለጀግናው የሀገር መከላከያ ሠራዊትና ለጥምር ኃይሉ ያደረገውን የገንዘብ ድጋፍ የኮሚሽኑ ምክትል ኮሚሽነር አቶ ወዶ አጦ ለመከላከያ ሚኒስቴር ድኤታ ለሆኑት ለወ/ሮ ማርታ ሎጂ አስረክበዋል፡፡ ከዚህ ባለፈም የኮሚሽኑ ሠራተኞች በሀገሪቱ ላይ...
Read More
(የፌ.ሥ.ፀ.ሙ.ኮ.መስከረም 4/2015 ዓ.ም አዲስ አበባ) የፌደራል ሥነ- ምግባርና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን አመራሮችና ሠራተኞች ለሀገር መከላከያ ሠራዊትና ለጥምር ጦሩ ደም በመለገስ ደጀንነታቸውን አሳዩ። የሽብር ቡድኑ ህወሃት ኢትዮጵያን በመረባቸው ጊዜያትም የሀገሪቱን ሀብትና ንብረት በመመዝበር እንደሚታወቅ ተገልጿል። የ2015 በጀት ዓመት በኢትዮጵያ ሌቦችን የማጥራት ሥራ በትኩረት የሚሠራበት እንደሚሆንም የፌዴራል ሥነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን ኮሚሽነር ዶክተር ሳሙኤል ኡርቃቶ አስታውቀዋል ።...
Read More
1 2 3 4