Category

News
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ http://localhost/feacc ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/feaccOfficial/ የ ሀብት ምዝገባ እና ማሳወቅ:- https://feaccdars.gov.et/DARS_PL/ ቴሌግራም፦ https://t.me/feacc የጥቆማ ኢ-ሜል፡- CorruptionReportEthiopia@feacc.gov.et ዩትዩብ፦https://www.youtube.com/channel/UCO_WiCAiDIkMMwqsZGK47nw ትዊተር፦ https://twitter.com/EthiopiaFeacc በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
Read More
(የፌ.ሥ.ፀ.ሙ.ኮ.ጳጉሜ 4/2014 ዓ.ም አዲስ አበባ) የኮሚሽኑ አመራርና ሠራተኞች ለሀገር መከላከያ ሠራዎት የሚያደርጉትን ድጋፍ አጠናክረው እንደሚቀጥሉ አስታወቁ፡፡ የፌደራል የሥነምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን አመራሮችና ሠራተኞች ለሀገር መከላከያና ጥምር ኃይሉ የሚያደርጉትን ልዩ ልዩ ድጋፎች አጠናክረው እንደሚቀጥሉ ገልፀዋል፡፡ የኮሚሽኑ አመራሮችና ሠራተኞች የ2015 በጀት ዓመት እቅድ ላይ በተወያዩበት ወቅት እንደገለፁት ለሀገር መከላከያ ሠራዊትና ለጥምር ኃይሉ የአልባሳት፣ የደረቅ ምግብና የደም ልገሳ...
Read More
(የፌ.ሥ.ፀ.ሙ.ኮ.ጳጉሜ 4/2014 ዓ.ም አዲስ አበባ) የፌደራል እና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሥነ-ምግባርና የፀረ-ሙስና ኮሚሽኖች የስራ ርክክብ አደረጉ፡፡ የሥራ ርክክብ መድረኩን በመክፈቻ ንግግር የከፈቱት የኮሚሽኑ ም/ኮሚሽነር አቶ ወዶ አጦ፣ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሥነ-ምግባና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን እንዲቋቋም በህብረተሰቡ ዘንድ ለብዙ ጊዜ ሲነሳ የነበረ ጥያቄ ነው፡፡ ሆኖም የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደርም ጥያቄውን ተቀብሎ አመራሮችን ለመመደብ ያሳየው ቁርጠኝነት...
Read More
በኢፌዲሪ የጤና ሚኒስቴር ግዥ ጠያቂነት የኢትዮጵያ መድሀኒት አቅራቢ አገልግሎት ለ2014 በጀት ዓመት የወባ መከላከያ አጎበር ግዥ ለመፈጸም ኖቬምበር 10-2021 በወጣው የኢትዮጵያን ሄራልድ ጋዜጣ በጨረታ ቁጥር Tender No:ICB/EPSA6/MOH-GF/LLINS/MS/23/ ዓለም አቀፍ ግልጽ ጨረታ ከወጣው የግዥ ጨረታ ጋር በተያያዘ የግዥ ሂደቱ “ህግን የተከተለ አይደለም ” የሚል ጥቆማ ለፌደራል የሥነ-ምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን ቀርቦ ከየካቲት 8-24/2014 ዓ.ም በአስቸኳይ የሙስና...
Read More
(ፌ.ሥ.ፀ.ሙ.ኮ. ሚያዚያ 5/2014 ዓ.ም. አዲስ አበባ):- በዲጂታል የሀብት ማሳወቅና ምዝገባ ላይ ያተኮረ ሥልጠና ለሥራ እና ክህሎት ሚኒስቴር አመራርና ሰራተኞች መሰጠቱ ተገለፀ፡፡ ሥልጠናውን የሰጡት በፌዴራል የሥነምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን የሀብት ምዝገባ ባለሙያ የሆኑት አቶ ግርማ አበበ እንደገለፁት ዲጂታል የሀብት ምዝገባው የመረጃ ጥራትን የሚጨምር፣ ተደራሽነትን የሚያሰፋ፣ ወጪ ቆጣቢና ከዘመናዊ የዲጂታል አሠራር ጋር የሚጣጣም ነው፡፡ ኮሚሽኑ ከዚህ በፊት...
Read More
(ፌ.ሥ.ፀ.ሙ.ኮ ሚያዚያ 4/2014 ዓ.ም ቢሾፍቱ):- የፌደራል የሥነምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን በቀጣይ ሦስት ወራት በመንግስት አገልግሎት አሰጣጥ ላይ የሚስተዋሉ የሙስናና ብልሹ አሰራሮችን ለመከላከል ትኩረት ሰጥቶ እንደሚሰራ አስታወቀ፡፡ ኮሚሽኑ ይህን ያስታወቀው የ2014 በጀት ዓመት የፌደራልና የክልል የሥነምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን የ9 ወራት እቅድ አፈፃፀምን በገመገመበትና አገር አቀፍ የፀረ-ሙስና የትስስር ጉባኤ ምስረታ ባካሄደበት ወቅት ነው፡፡ በጉባኤው ላይ ኮሚሽነር...
Read More
(ፌ.ሥ.ፀ.ሙ.ኮ. ሚያዚያ 4/2014 ዓ.ም. አዳማ):- የፌደራል፣ የክልል እና የከተማ አስተዳደሮች የሥነምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽኖች አባል የሆኑበት አገር አቀፍ የሥነምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽኖች የትስስር ጉባዔ ተመሠረተ፡፡ የትስስር ጉባኤው ዋና ዓለማ ዓለምአቀፋዊ፤ አህጉራዊና አገራዊ የሥነምግባርና የፀረ-ሙስና ተልዕኮዎችን ለማሳካት በተባበረ ክንድና በቅንጅት ለመስራት ቋሚና መደበኛ የግንኙነት መድረክ መፍጠር ነዉ፡፡ የትስስር መድረኩ የሥነምግባር ግንባታና የሙስና መከላከል ስራን በተቀናጀ መንገድ...
Read More
(ፌ.ሥ.ፀ.ሙ.ኮ ሚያዝያ 4/2014 ዓ.ም አዲስ አበባ)፡- የቦሌ ክፍለ ከተማ የንግድ ቢሮ ኃላፊ የታሸገን ንግድ ቤት አስከፍታለሁ በማለት 100 ሺህ ብር ጉቦ ሲቀበል እጅ ከፍንጅ ተያዘ፡፡ ኃላፊው ሚያዝያ 3 ቀን 2014 ዓ.ም በወቅታዊ የፀጥታ ሁኔታ ታሽጎ የነበረውን የንግድ ድርጅትን ለማስከፈት እና የንግድ ፈቃድ ለማደስ ጉቦ መቀበሉን ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ዘግቧል፡፡ ኃላፊው የንግድ ድርጅቱ ባለቤት ድርጅታቸው እንዲከፈትና...
Read More
(ፌ.ሥ.ፀ.ሙ.ኮ. ሚያዚያ 3/2014 ዓ.ም. አዳማ):- የፌደራል የሥነምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን ያዘጋጀው አገር አቀፍ የሥነምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽኖች ትስስር ጉባኤ የፌደራልና የክልል ኮሚሽነሮች በተገኙበት በአዳማ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡በጉባኤው የፌደራልና የክልል የሥነምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽኖች የ2014 በጀት ዓመት የ9 ወራት የዕቅድ አፈፃፀም ሪፖርት ቀርቦ ውይይት የሚካሄድበት ሲሆን ከሪፖርቱ በመነሳትም ቀጣይ አቅጣጫዎች እንደሚመላከቱ ይጠበቃል፡፡አገር አቀፍ የሥነምግባር እና የፀረ-ሙስና...
Read More
1 2 3 4