News

አገርዓቀፍ የሥነምግባር ግንባታ ሥልጠና እና የሙስና መከላከል ጥናት የፋይዳ ግምገማ የባለድርሻ አካላት የምክክር መድረክ ተካሄደ።

(ፌ.ሥ.ፀ.ሙ.ኮ ሰኔ 8/2018 ዓ.ም) የፌደራል የሥነምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን አገርዓቀፍ የሥነምግባር ግንባታ ሥልጠና እና የሙስና...
Read More

የትውልድ ሥነምግባር ግንባታ በቤተሰብ እና ማህበራዊ ተቋማት አማካኝነት ለማጎልበት በትብብር ለመሥራት የሚያስችል ምክክር ከወርልድ ቪዥን ኢትዮጵያ አመራሮች ጋር ተደርጓል

(ፌ.ሥ.ፀ.ሙ.ኮ ሰኔ 03/2018 ዓ.ም አዲስ አበባ) የፌደራል የሥነምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን የትውልድ ሥነምግባር ግንባታ በቤተሰብ...
Read More

ኮሚሽነር ሳሙኤል ኡርቃቶ(ፒ.ኤች.ዲ) ከኮሪያ ዓለም አቀፍ የልማት ድርጅት (KOIKA) የሥራ ኃላፊዎች ጋር ውይይት አካሄዱ

(ፌ.ሥ.ፀ.ሙ.ኮ ሰኔ 02/2018 ዓ.ም አዲስ አበባ) የፌደራል የሥነምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን ኮሚሽነር ሳሙኤል ኡርቃቶ(ፒ.ኤች.ዲ) ከኮሪያ...
Read More

ለኮሚሽኑ ሴት አመራርና ሠራተኞች “የሴቶች ሚና በሥነምግባር ግንባታ” በሚል ርዕሰ ጉዳይ ላይ የአቅም ግንባታ ስልጠና ተሰጠ

(ፌ.ሥ.ፀ.ሙ.ኮ ግንቦት 18/2018 ዓ.ም) ለፌዴራል የሥነምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን ሴት አመራርና ሠራተኞች “የሴቶች ሚና በሥነምግባር...
Read More

የሥልጠና ጥራትና ተገቢነት ኮንፈረንስ ተካሄደ

(ፌ.ሥ.ፀ.ሙ.ኮ ግንቦት 18/2018 ዓ.ም አዲስ አበባ) የፌደራል የሥነምግባርና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን ከዘርፍ ፎረም አመራሮችና ከከፍተኛ ትምህርት...
Read More

ኮሚሽኑ በዘርፎች በተጠኑ የአሰራር ሥርዓት ጥናቶች ላይና በዲጂታል የሀብት ምዝገባ ዙሪያ ውይይት አካሄደ

(ፌ.ሥ.ፀ.ሙ.ኮ ግንቦት 18/2018 ዓ.ም አዲስ አበባ ) የፌደራል የሥነምግባርና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን ከዘርፍ ፎረም አመራሮችና ከከፍተኛ...
Read More

በደቡብ ኮሪያ ለፌደራል የሥነምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን የሥራ ኃላፊዎች የአቅም ግንባታ ሥልጠና ተሰጠ

(ፌ.ሥ.ፀ.ሙ.ኮ ሚያዚያ 25/2018 ዓ.ም አዲስ አበባ) የፌዴራል የሥነምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን ከደቡብ ኮሪያ የፀረ-ሙስና እና...
Read More

ኮሚሽኑ በፌደራል ተቋማት የንብረት አያያዝና አወጋገድ አሰራር ሥርዓት ግልጽነት ላይ ያካሄደውን ጥናት ለገንዘብ ዘርፍ ከፍተኛ አመራሮች አቀረበ

(ፌ.ሥ.ፀ.ሙ.ኮ ሚያዝያ 07/2018 ዓ.ም አዲስ አበባ) የፌደራል የሥነምግባርና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን በፌደራል ተቋማት የንብረት አያያዝና አወጋገድ...
Read More

ከፍተኛ አመራሩ አርዓያ በመሆን የፀረ-ሙስና ትግሉን ከፊት ሆኖ በመምራት የራሱን ሚና ሊወጣ ይገባል –  እንደገና አበበ (ዶ/ር)

(ፌ.ሥ.ፀ.ሙ.ኮ ሚያዚያ 7/2018 ዓ.ም አዲስ አበባ) የፌዴራል የሥነምግባርና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን “የከፍተኛ አመራሩ አርዓያነት፤ ለፀረ-ሙስና ትግሉ...
Read More