Day

ሚያዝያ 2, 2026
(ፌ.ሥ.ፀ.ሙ.ኮ  መጋቢት 24/2018 ዓ.ም) የዓለምአቀፍ የፀረ-ሙስና ስምምነት አስፈፃሚ የባለድርሻ ተቋማት አመራሮች እና የቴክኒክ ኮሚቴ ተወካዮች የምክክር እና አቅም ግንባታ መድረክ ተካሄዷል። የመድረኩ ዓላማ የፀረ-ሙስና ስምምነቱ አስፈፃሚ ባለድርሻ ተቋማት በስምምነቱ መነሻ የተዘጋጀው አገራዊ የፀረ-ሙስና ትግል ማስፈጸሚያ ሕጎች፣ ስትራተጂ እና ተቋማዊ አቅም ያለበትን ሁኔታ ለመገምገም ነው። የተባበሩት መንግስታት የፀረ-ሙስና ኮንቬንሽን (UNCAC) በዓለምአቀፍ ደረጃ ብቸኛው የፀረ-ሙስና ሰነድ ሲሆን፣...
Read More