By

communication
(ፌ.ሥ.ፀ.ሙ.ኮ የካቲት 24/2018 ዓ.ም አዲስ አበባ) የፌደራል የሥነምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን ከትምህርት ዘርፍ ከፍተኛ አመራሮች ጋር ዘርፍ-ተኮር ስልጠናዊ ውይይት አካሂዷል። በስልጠናዊ ውይይቱ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የአጠቃላይ ትምህርትና ልማት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ ክብርት ወ/ሮ አየለች እሸቴ ስልጠናዊ ውይይቱ ከአመራሩ ጋር ቀጥተኛ ግንኙነት ያለው መሆኑን ገልጸው፥ ውሳኔዎችን ስናሳልፍና ጉዳዮችን ስናስፈጽም ከጥቅም ግጭት የጸዱ መሆናቸውን መገንዘብ ያስፈልጋል ብለዋል።...
Read More
(ፌ.ሥ.ፀ.ሙ.ኮ የካቲት 18/2018 ዓ.ም) የፌደራል የሥነምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን ኮሚሽነር ክቡር ሳሙኤል ኡርቃቶ (ፒኤችዲ) በኢትዮጵያ ከህንድ አምባሳደር ጋር በፀረ-ሙስና ትግል ማጎልበትና ትብብር ሥራዎች ላይ ውይይት አድርገዋል። በውይይቱ በኢትዮጵያ የህንድ ኢንቨስተሮች የቢዝነስ ከባቢ ምቹ እና የተቋማት አገልግሎት አሰጣጥን ከሙስና የፀዳ ከማድረግ አንጻር ያለውን ምልከታ የጋራ ማድረግ ተችሏል። በሌላ በኩል የፀረ-ሙስና ትግልን ከማጠናከር አንጻር በሁለቱ አገሮች መካከል...
Read More
(ፌ.ሥ.ፀ.ሙ.ኮ የካቲት 18/2018 ዓ.ም አዲስ አበባ) የፌደራል የሥነምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን ከውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴርና ተጠሪ ተቋማት ከፍተኛ አመራሮች ጋር ‘‘የከፍተኛ አመራሩ አርዓያነት፣ ለፀረ-ሙስና ትግሉ ያለው ፋይዳ’’ በሚል መሪ ቃል ዘርፍ-ተኮር ስልጠናዊ ውይይት አካሂዷል። ስልጠናዊ ውይይቱ ከፍተኛ አመራሩ ለፀረ-ሙስና ትግሉ ያለው ሚና የጎላ በመሆኑ በዘርፉ የሙስና ሥጋት እና ተጋላጭነትን በመለየት የጋራ መግባባት መፍጠር ላይ ትኩረት ያደረገ...
Read More
(ፌ.ሥ.ፀ.ሙ.ኮ የካቲት 16/2018 ዓ.ም) የፌደራል የሥነምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን “የከፍተኛ አመራሩ አርዓያነት፤ ለፀረ-ሙስና ትግል ያለው ሚና’’ በሚል መሪ ቃል ለከተማና መሠረተ-ልማት ዘርፍ ከፍተኛ አመራሮች ዘርፍ ተኮር የአቅም ግንባታ ሥልጠና ሰጥቷል፡፡ በስልጠና መድረኩ ተገኝተው ንግግር ያደረጉት የከተማና መሠረተ-ልማት ሚኒስቴር ሚኒስትር ክብረት ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ ሙስናን መታገል የመንግስት አቅጣጫ በመሆኑ በየደረጃው ያለ አመራር ትኩረት በመስጠት መስራት አለበት...
Read More
በኮሚሽኑ በየአስራምስት ቀኑ የሚዘጋጀው የየካቲት ወር የመጀመሪያ ዙር ዲጂታል ጋዜጣDownload
Read More
(ፌ.ሥ.ፀ.ሙ.ኮ የካቲት 5/2018 ዓ.ም) የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ከፍተኛ አመራሮችና ምክር ቤት አባላት እንዲሁም የፌደሬሽን ምክር ቤት አመራሮች የሕግ አውጪው አርዓያነት፣ ለፀረ-ሙስና ትግል ያለው ፋይዳ በሚል መሪ ቃል የአቅም ግንባታ ሥልጠና ለሁለት ቀናት በኮሚሽኑ ተሰጥቷል። በሥልጠና መድረኩ ላይ የተገኙት የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ም/አፈ-ጉባኤ የተከበሩ ወ/ሮ ሎሚ በዶ በተቋማት ከአገልግሎት አሰጣጥ ጋር በተያያዘ የሚስተዋሉ...
Read More
በኮሚሽኑ በየአስራ አምስት ቀን የሚዘጋጅው የጥር .ወር 2ኛ ዙር ዲጂታል ጋዜጣDownload
Read More
(ፌ.ሥ.ፀ.ሙ.ኮ ጥር 8/2018 ዓ.ም) የፌደራል የሥነምግባርና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን በሥልጠና ጥራትና ተገቢነት ላይ የባለድርሻ አካላት የምክክር መድረክ አካሂዷል። በምክክር መድረኩ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የፌደራል የሥነምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን ኮሚሽነር ክቡር ሳሙኤል ኡርቃቶ (ፒኤችዲ) ችግር ፈቺ የሥነምግባር ግንባታ ሥልጠናዎች ተቋማት ሙስናን በብቃት እንዲከላከሉ የሚያስችል መሆኑን ገልጸዋል። ኮሚሽነሩ አክለውም መድረኩ እስካሁን የተሰጡ ስልጠናዎች ምን ያህል ውጤታማ እንደሆኑ በመገምገም...
Read More
በየአስራ_አምስት_ቀኑ_የሚዘጋጀው_የኮሚሽኑ_የታኅሳስ_ወር_2018_ሁለተኛ_ዙር_ዲጂታል_ጋዜጣDownload
Read More
1 2 3